#𝘿𝙖𝙧𝙠 𝙥𝙨𝙮𝙘𝙝𝙤𝙡𝙤𝙜𝙮 𝙩𝙮𝙥𝙚𝙨
ከባለፈው የቀጠለ
5,#𝙋𝙨𝙮𝙘𝙝𝙤𝙡𝙤𝙜𝙞𝙘𝙖𝙡 𝙖𝙗𝙪𝙨𝙚: ይህ ደግሞ የአንድን ሰው አእምሮ ለመቆጣጠር ያንን ሰው በንግግር ማቃለል እና ማስፈራራትን ያካትታል።
#ለምሳሌ:-አንድ አስተማሪ ተማሪውን ለማስፈራራት "መቼም ቢሆን ውጤታማ አትሆንም ደደብ ነህ!" የሚለው ከሆነ ተማሪው ላይ ሳይኮሎጂካል የሆነ ጥቃት እያደረሰበት ነው።
6,#𝙈𝙞𝙣𝙙 𝙘𝙤𝙣𝙩𝙧𝙤𝙡 :-ይህ ደግሞ እኛ የምንፈልገውን ነገር ያ ሰው እንዲቀበለው እና በጭፍን እንዲከተለን ለማድረግ ደጋግመን የምንናገረው የምናስፈራራው ከሆነ ነው።
#ለምሳሌ:-አብዛኛውን ጊዜ መሪዎች
"የእኛ ግሩፕ/ፓርቲ ብቻ ነው እናንተን ከእንደዚህ.... ነገሮች የሚጠብቃቹ" ሊል ይችላል ይህም የእናንተ አስተሳሰብ ላይ ተጽእኖ ስለሚያሳድር ያንን ሰው በጭፍንየ ትከተሉታላቹ።
7,#𝘿𝙚𝙘𝙚𝙥𝙩𝙞𝙤𝙣፦ የምንፈልገውን ነገር እና መታመን ከሌሎች ለማግኘት በመዋሸት እና እውነቱን በመደበቅ ሰዎችን የማታለል ሂደት ነው።
#ምሳሌ፦አንድ የቢዝነዝ ሰው ከእናንተ ጋር ሲያወራ"በአንድ ወር ውስጥ እጥፍ የሚሆን ብር ታገኛላቹ" ይላቹዋል ይህን ሲል ግን ቢዝነሱ ውስጥ ያሉትን እንቅፋቶች በፍጹም አይነገራቹም
እነዚህን እንደ አንድ የ𝙙𝙖𝙧𝙠 𝙥𝙨𝙮𝙘𝙝𝙤𝙡𝙤𝙜𝙮 ቴክኒኮች ማየት ቢቻልም እያንዳንዳቸው ግን በውስጣቸው ብዙ ታክቲኮችን ይይዛሉ። በቀጣይ ዋና ዋና የምንላቸውን እናያለን።
@ethioplot