#𝘾𝙤𝙫𝙚𝙧𝙩 𝙢𝙖𝙣𝙞𝙥𝙪𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣
𝘾𝙤𝙫𝙚𝙧𝙩 ማለት ድብቅ የተሸፈነ የሚል ትርጉም ሲኖረው። 𝙈𝙖𝙣𝙞𝙥𝙪𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 ደግሞ አንድን ነገር በጥበብ ማንቀሳቀስ፣መቆጣጠር፣ ወይም ተገቢ ባልሆነ መንገድ የምንፈልገውን ነገር ለራስ ጥቅም ማዋል የሚል ትርጉም ይኖረዋል።
በአጠቃላይ 𝙘𝙤𝙫𝙚𝙧𝙩 𝙢𝙖𝙣𝙞𝙥𝙪𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 ማለት የአንድን ሰው አእምሮ ሰውየው በማያውቀው መልኩ መቆጣጠር ሲሆን ይህም የሚደረገው በቀላሉ ከሰውየው ጋር በመነጋገር እና ንግግራችንም በ𝙨𝙪𝙗𝙘𝙤𝙣𝙨𝙘𝙞𝙤𝙪𝙨 ማይንዱ ሲሰማው ነው።ዋና ዓላማውም የአንድን ሰው አመለካከት በጥያቄ በመቀየር እኛ የፈለግነውን ነገር በፈለግነው መንገድ ለማስደረግ ነው።
ይህ 𝙢𝙖𝙣𝙞𝙥𝙪𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 በአብዛኛው 𝙥𝙧𝙤𝙥𝙖𝙜𝙖𝙣𝙙𝙖 ,𝙣𝙚𝙪𝙧𝙤𝙣-𝙡𝙞𝙣𝙜𝙪𝙞𝙨𝙩𝙞𝙘 𝙥𝙧𝙤𝙜𝙧𝙖𝙢𝙢𝙞𝙣𝙜, 𝙖𝙣𝙙 𝙥𝙞𝙘𝙠 𝙪𝙥 𝙖𝙧𝙩𝙞𝙨𝙩 𝙩𝙚𝙘𝙝𝙣𝙞𝙦𝙪𝙚 ይጠቀማል። ይህን መንገድ ለመጠቀም ቀላሉ መንገድ ከምንፈልገው ሰው ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናከር ነው። ያንን ሰው ብናውቀውም ባናውቀውም ችግር አይኖረውም ዋናው ነገር በቀላሉ ከሰውየው ጋር መግባባት መቻላችን ነው። ከስር እንዴት እንደምንጠቀመው እንመለከተዋለን።
@ethioplot