#𝙈𝙖𝙣𝙞𝙥𝙪𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 #𝙩𝙚𝙘𝙝𝙣𝙞𝙦𝙪𝙚𝙨
ማንኛውንም ጥያቄ ስትጠይቁ ቀጥታ አትጠይቁ ከዚህ ይልቅ ትክክለኛውን መልስ ለማግኘት በንግግራቹ መሀል መጠየቅ ስለምትፈልጉት ነገር ሆን ብላቹ የተሳሳተ መረጃ አውሩ በዚህ ጊዜ ሰዎች እናንተን ለማረም ሲል የምትፈልጉትን መልስ አብራርተው ይነግሯቹዋል።
#ለምሳሌ
የአንድ ሰው ደሞዙን ለማወቅ ብትፈልጉ ደሞዝህ ስንት ነው ብላቹ አትጠይቁ! ከዚህ ይልቅ "አንተ የምትሰራበት ዘርፍ/መስሪያቤት ከ5000 በላይ እንደማይከፍል ሰማሁ! " በሉ በዚህ ጊዜ ሰውየው የተናገራቹትን ስህተት ለማረም ሲል
"እረ እኔ እንኳን 10,000 ነው የሚከፈለኝ" በማለት መልሱን ይነግራቹዋል።
ስለዚህ ከቀጥታ ጥያቄ ይልቅ 𝙙𝙖𝙧𝙠 𝙥𝙨𝙮𝙘𝙝𝙤𝙡𝙤𝙜𝙮 መጠየቀም የምትፈልጉትን መልስ ቀቀላሉ እንድታገኙ ይረዳቹዋል።
@ethioplot