ኢትዮ ፕሪሜር ሊግ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


የኢትዮ ፕሪሜር ሊግን ለመከታተል
እንኳን ወደ ታላቁ ቻናል በደህና መጣቹ
━━━━⊱✿⊰━━━━
➲የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➫የዝውውር ዜናዎች
➥ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
➲የፌደሬሽኑ ዜናዎች ይዳሰሱበታል

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


*የጨዋታ አሰላለፍ
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
4ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

በድሬዳዋ ስታዲየም

እሁድ ጥቅምት 10/2017
01:00  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - ቅዱስ ጊዮርጊስ


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
4ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

በድሬዳዋ ስታዲየም

እሁድ ጥቅምት 10/2017
10:00

ውጤት
ስሑል ሽረ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ
55' ብርሃኑ አዳሙ 21' ቻርልስ ሙሲጌ


የኢትዮጵያ ዋንጫ አንደኛ ዙር የአበበ ቢቂላ ስታዲየም ጨዋታዎች ላይ የቀን ለውጥ ተደርጓል።

(አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎች ቅድመ ስብሰባ ማክሰኞ ይደረጋል)


የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሲሆን የሴካፋ ቻምፒዮኑ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፣ ከግብፁ ቱታንካሀሞን እና ከናይጄርያው ኢዲኦ ክዊንስ ጋር በምድብ ለ ተደልድሏል።


የኢትዮጵያ ዋንጫ የ2017 የውድድር ዘመን ጥቅምት 11 እና 12 በሚደረጉ የአንደኛ ዙር ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል።


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
4ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር

በድሬዳዋ ስታዲየም


🪄ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ አበራ የምትጫወትበት ዲሲ ፓወር በሚያከናውነው  ጨዋታ ሎዛን ለማበረታት ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ፣ድምጻዊ አብዲ ኪያር የፊፋ የጨዎታዎች ኤጀንት መዝሙረዳዊት መኩሪያ፣ የስፖርት ፎር ቼንጅ መስራች አሀዱ ገብሩ እና የመሳሰሉ ትላልቅ ግለሰቦች በስታዲየሙ በመገኘት ሲያበረታቷት ተስተውሏል በዚህም ተጫዋቿ ትልቅ ምስጋና አቅርባለች።

        


⭕️"የኢትዮጵያ ሽንፈቱን የአለም ፍፃሜ አታድርጉት “

⭕️"ውሌ ሲጠናቀቅ እለቅላችኃለሁ ምን እንደሚያስጨንቃችሁ አላውቅም-

👇

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር ያደረጋቸውን ጨዋታዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና አሰልጣኝ ገብረ መድን ኃይሌ ሰጥተዋል።

በጋዜጣዊ መግለጫው ከተናገሯት በጥቂቱ

“ኢትዮጵያ ስትሸነፍ ከእናተ የተለየ ስሜት አይኖረኝም። ሽንፈቱን የዓለም ፍጻሜ አታድርጉት: ከአንተ በላይ ነው የምቆረቆረው። እኔ ተዋናይ ስለሆንኩ እናንተ ተዋንያን ላትሆኑ ትችላላችሁ እኔ ደግሞ ከማንም በላይ እጎዳለው ስሜቱ በጣም ከባድ ነው።

ከኮንትራት እና የብሔራዊ ቡድን ቆይታ ጋር በተያያዘ ምላሽ ሲሰጡም ውላቸው በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ በመጠቆም

“ከአምስት ቀን በኋላ ስራዬን እለቃለሁ:: ውሉ በሃያ ሦስት ነው የሚያልቀው ምን እንደሚያስጨንቃችሁ አላውቅም። ውሉ ሲጠናቀቅ እለቃለሁ በማለት ተናግረዋል።”


የጨዋታ ቀን!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ይቀጥላል !

በዕለቱ ጨዋታዎች ዙሪያ ያለዎትን ሀሳብ እና ግምት ያጋሩን !


የዋልያው አሰላለፍ!

04:00 || ሊቢያ ከ ኢትዮጵያ

መልካም እድል ለዋልያው!❤️


ማን ያሸንፍል ?
Опрос
  •   ኢትዮጵያ
  •   አቻ
  •   ሊቢያ
110 голосов


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
❌OFFSIDE

⚔ "ሊቨርፑል" 0:1 ቸልሲ ""

⚽️ Haverts 4'

https://t.me/Sportmedia_ethio


በዛሬው እለት የሚካሄደው የሊቨርፑል እና የቸልሲን ጨዋታ በቀጥታ ለመከታተል ለምትፈልጉ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/Sportmedia_ethio


🇪🇹 ዋልያዎቹ ዛሬ የምድብ የመጨረሻ እና ወሳኝ ጨዋታቸውን ምሽት 4 ሰዓት ላይ ያደርጋሉ !

             ⏰ ምሽት 04:00
       🇱🇾 ሊቢያ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹

          🇪🇹 ድል ለዋልያዎቹ  🇪🇹

@ethiopremierleags
@ethiopremierleags


የጨዋታ ውጤት

ሀዋሳ ከተማ 0-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

⚽️17'ከነአን ማርክነህ
⚽️54' አማኑኤል ገብረሚካኤል
⚽️85' መድሃኔ ብርሃኔ (OG)


የጨዋታ ውጤት


አዳማ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና

44' አቡበከር ወንድሙ 45+1 ሳላዲን ሰዒድ


✅ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

⏰9:00
🍵 አዳማ ከነማ ከ ሲዳማ ቡና
🏟አዳማ ሳ/ቴ/ዩ

⏰12:00
🍵 ሀዋሳ ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
🏟አዳማ ሳ/ቴ/ዩ

@ethiopremierleags
@ethiopremierleags


የጨዋታ ውጤት
መከላከያ 4-0 ኢትዮጵያ ቡና
⚽️ 20' ተሾመ በላቸው
⚽️ 23' ቢንያም በላይ
⚽️ 40' አዲሱ አቱላ
⚽️ 90' አሚን ነስሩ


የጨዋታ ውጤት
ባህር ዳር ከተማ 0-2 ጅማ አባ ጅፋር

⚽️45' አስጨናቂ ፀጋዬ

⚽️63' ሱራፌል ዐወል


✅ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ የሚደተጉ ጨዋታዎች

⏰9:00
🍵 ባህርዳር ከነማ ከ ጅማ አባጅፋር
🏟አዳማ ሳ/ቴ/ዩ

⏰12:00
🍵 መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና
🏟አዳማ ሳ/ቴ/ዩ

@ethiopremierleags
@ethiopremierleags

Показано 20 последних публикаций.