🛰️ኢትዮ ሳት dish ስራ &መረጃ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


ይህን ቻናል ሲቀላቀሉ አዳዲስ የዲሽ መረጃ ;
የሪሲቨር ሶፍትዌር ;ሚሸጡ የዲሽ እቃወችን ያገኛሉ።

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций








😊Vanstar V8 extreme & V8 Combo በድጋሚ በጥራት ገበያ ላይ ገብቷል ።

👉አዲሶቹ ገበያ ላይ ያሉት ሁሉም የመጨረሻ ሶፍትዌር የተጫኑ እና ቼክ ተደርገው ከፋብሪካ የወጡ ናቸው

👉ሁሉም ሪሲቨር ላይ Ethiosat, Amos,Yahsat ቻናል ተስተካክሎ የተሞላበት ናቸው ምንም ሰርች ማድረግ አያስፈልግም ።

👉 Varzish biss እስከ ቻናሉ የተሞላ ነው

👉 YouTube ምንም ሶፍትዌር ሳይጫን ቀጥታ መስራት ይችላል

👉 Gshare & MyHD ለመጠም ምንም ሶፍትዌር አይፈልግም

የመሸጫ ዋጋ ለትንሽ ቀን የሚቆይ አስተያያት ስላደረግን ሳይጨምር ቶሎ ይግዙ

ብዛት መግዛት ለምትፈልጉ መርካቶ ከማንኛውም ሱቅ ማግኘት ይችላሉ ።

@G_tech1
📲0988227994


መረጃ Yehasat!!!

ለYehasat 52.5°E ተጠቃሚዎች አዲስ ፍሪኩዌንሲ የቀየሩ ቻናሎች!!!

📡 Yehasat 52°E
📺 OMN
📺 FNN (Finfinne News Network)
📺 Tigray TV
📺 TMH
📺 Assena TV
📺 DWI (Dimtsi Weyane International)

📶 11843 Ver 27500


የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን በ Amos 4°W ላይ ይመልከቱ።

በዚህም መሰረት እለተ እሁድ የሚደረጉ ፕሮግራሞችን ይፋ የተደረጉ ሲሆን።

🇪🇹 Ethiopia 🆚 Cape Verde 🇨🇻
LIVE ON▶️ ETV ( በአንቴና )
LIVE ON▶️5 PLUS HD
LIVE ON▶️RTI 1 (አረብ ሳት)
LIVE ON▶️DSTV ( በካርድ እና IPTV)
LIVE ON▶️BEINSPORT( በካርድ እና IPTV)



🇨🇲 Cameroon 🆚 Burkina Faso 🇧🇫
LIVE ON▶️ ETV ( በአንቴና )
LIVE ON▶️5 STAR
LIVE ON▶️RTI 1 (አረብ ሳት)
LIVE ON▶️DSTV ( በካርድ እና IPTV)
LIVE ON▶️BEINSPORT( በካርድ እና IPTV)

-----------------------------------------
#Ethiodish #SatelliteTV #Ethiopia #Local #News #Entertainment #Education #Religion
-------------------------------------------


መረጃ ለኢትዮሳት ተጠቃሚዎች

Kana TV የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ተመልሶዋል::

📺 KANA TV

TP - 11544 Hor 30000


Belintersat 51.1 E ላይ የሚገኙት የTSTV ቻናሎች በFOREVER SERVER በጥራት እየሰሩ ይገኛሉ።

✅ANIMAL PLANET
✅BBC FIRST
✅BBC EARTH
✅TOM & JERRY TV (ለልጆች🔥)
✅BJ KIDS
✅A1 KIDS
✅OLIVIA KIDS TV
✅KIDS ZONE
✅GRANDE SPORTS
✅GRANDE MOTOR
✅GRANDE COMEDY
✅FIGHT SPORT
✅DAV CINEMA
✅NOVA
✅TLC
✅MBC 2
✅MBC ACTION
✅MBC MAX
✅1 MOVIE
✅iFILM
✅NAT GEO & /WILD/
✅FOOD NETWORK
✅ID
✅FOX LIFE
✅NBA
✅ST SPORTS PREMIUM
✅World Sport
✅Sport Life
✅ESPN 2
✅MTV base
✅HITS TV
✅Trace Urban
✅Trace Africa
✅WWE
✅ASN 1
✅ASN 3
✅TNT
✅Fox Life
✅Disneyjr (ለልጆች )
✅Boomerang (ለልጆች)
✅Nickjr (ለልጆች)
✅Disney (ለልጆች)
✅Nat geo wild
✅National geographi
✅Discovery
✅History
✅Food Network

Belintersat 51.1 E
TP-11099 H 16666
-11050 V 30000
-11007 V 30000
-10970 H 30000

TSTV በጣም ተፈላጊ የሆኑ ቻናሎች ያሉት ፓኬጅ ሲሆን ከላይ የተጠቀሱት ጥቂቶቹ ናቸዉ እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም በጥሩ ኳሊቲ የተሰራ Yahsat 52.5 (TV VARZISH) ካላቹ ቻናሎቹን Search በማድረግ ብቻ መጠቀም ትችላላቹ ካልሆነ ደሞ ከEthioat ጋር በአንድ ሰሀን እና 2 LNB በመጠቀም መሰራት ይችላሉ።

- እነዚህ ቻናሎች Sa በForever ሪሲቨር ሞዴሎች ላይ እንዲሰራ የAmos ቻናል በ 4°W እና የOSN ቻናሎች በ 7°w Search መደረግ እንዳለባቸው ሁሉ የዚህም ግዴታ በ 51.1°E መደረግ ስላለበት አዲስ Satellite Add አርጋችሁ 051.1°E ተጠቅማችሁ search አድርጉ።

❇️ ቻናሎቹ መስራት ከጀመሩ የሰነበቱ ሲሆን ብዙ ሰዎች ጋር ያልደረሰ መረጃ ስለሆነ ለማሳወቅ በድጋሚ ይህ


🎯በጥያቄአችሁ መሰረት ሰለ #Vsat መረጃ ይዘንላችሁ መጠናል።

🎯Vsat(Very Small Aperture Terminal) ምንድነው?🤔

🎯Vsat መሬት ላይ ባለ #Station አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን #በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች Device ናት።

🎯ለምን ይጠቅማል?

✅በሳተላይት አማካይነት ማንኛውንም ዳታ ያለማንም የቴሌኮም ድርጅቶች፣ መንግስት አስፈላጊነት መላላክ ያስችለናል።

🎯በአብዛኛው የሚጠቅመው ለወታደራዊ ግልጋሎት ሲሆን በሀጋራችን በትምህርት ቤቶችና በሆስፒታሎች ውስጥም ለቲቪ ግልጋሎት በስፋት ሲውል ይታያል።

✅ስልኮችን ያለምንም ክፍያ (ያለቴሌ ጣልቃ ገብነት) ወደፈለግነው የአለም ክፍል ስልክ መደወል📲 ያስችለናል።

⚠️በአጠቃላይ እቃው ለበጎ ከተጠቀምንበት በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ ሲሆን ህገወጥ ስራ ሲሰራበት ከተያዘ በህግ ሚያስጠይቅ እቃ ነው🎯በጥያቄአችሁ መሰረት ሰለ #Vsat መረጃ ይዘንላችሁ መጠናል።

🎯Vsat(Very Small Aperture Terminal) ምንድነው?🤔

🎯Vsat መሬት ላይ ባለ #Station አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን #በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች Device ናት።

🎯ለምን ይጠቅማል?

✅በሳተላይት አማካይነት ማንኛውንም ዳታ ያለማንም የቴሌኮም ድርጅቶች፣ መንግስት አስፈላጊነት መላላክ ያስችለናል።

🎯በአብዛኛው የሚጠቅመው ለወታደራዊ ግልጋሎት ሲሆን በሀጋራችን በትምህርት ቤቶችና በሆስፒታሎች ውስጥም ለቲቪ ግልጋሎት በስፋት ሲውል ይታያል።

✅ስልኮችን ያለምንም ክፍያ (ያለቴሌ ጣልቃ ገብነት) ወደፈለግነው የአለም ክፍል ስልክ መደወል📲 ያስችለናል።

⚠️በአጠቃላይ እቃው ለበጎ ከተጠቀምንበት በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ ሲሆን ህገወጥ ስራ ሲሰራበት ከተያዘ በህግ ሚያስጠይ




🔥🔥🔥 የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው ።

🔴   LEG N24 - LEG A25  LEG H14  NURSAT  23500+
የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE  ሲለን ቀጥታ ሪሞቱ ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ🔵 በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው ::

🔴LEG N24 + N24 pro N24 pro iron
🔵☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡

🔴  SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ
🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ VARZISH የምንሞላ ከሆነ 01A03BDC 20C16D4E እንሞላለን ማለት ነው፡፡    

🔴 SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus 

🔵☞  የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡

🔴SM 9700 GOLD + CA HD
የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡

🔴 SM 2550 HD CA MINI
በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡

🔴SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD

🔵ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡

🔴 Eurostar EB 9600,9200,9300
እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን።

🔴 IBOX 3030 HD  
ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
🔵☞ የመጀመርያው መንገድ
በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ
🔵🔵☞    ሁለተኛው መንገድ

ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡

🔴 CORNOT HD RECIVERS
ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡

🔴 LIFE STAR 6060  & 8080
መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡

🔴   HD WORLD   RECIVERS
የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ
ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ። 

🔴 LIFE STAR 4040
መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 }  አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው። 
       
🔴   SM     F18 HD RECIVER
በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡

🔴  GSKY V6 RECIVERS
🔵☞  በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛይከፍታል ማለት ነው ።

🔴  LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7
🔵☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB )  ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት   መክፈት ይቻላል፡፡
🔵☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO  ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡

🔴  LTIGER HIGH CLASS V2
ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን።

🔴  STAR GOLD MINI
🔵☞ MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡

🔴  ALL FREE SAT RECIVERS
🔵☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡

🔴  LIFESTAR DUAL FLAS
LS  2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ )
🔵☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY  ማስገባት እንችላለን፡፡

🔴LIFESTAR 8585,9090,6060,8080
🔵☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን  ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ  እናገኛለን ፡፡

🔴 TIGER E12 HD ULTRA RF
ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን።

ከሞላ ጎደል ይሄንን ይመስላል ሚያስቸግራቹ ነገር ካለ inbox አድርጉልኝ ይመቻቹ!!!👇👇👇
---------------@G_tech


Softcam_26_10_2021.key
1.7Кб
✅ አዲስ የቫርዚሽ Tv bisskey መቀየሩን ተከትሎ ሁሉም ሪሲቨሮች ላይ ባይሆንም Funcam እና Forever iks ላላቸው እና ለIBOX እና Supermax ጥቁር Menu ላላቸው ሞዴሎች በሙሉ ይህንን Softcam Key ( የKey ስብስብ) በመጫን ብቻ ቢስ ኪይ ሳታስገቡ መሙላት ይችላሉ።


የTV VARZISH አዲስ BISS KEY

New biss key

🔑03A01BBE20C16D4E

VANSTAR V8 PRO ሪሴቨር ላይ Biss key ለማስገባት ሪሞታቹ ላይ ''0'' በመጫን ማስገባት ትችላላቹ።

📸 #Vanstar_v8_pro


🤚 ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታዮች በአሁን ሰዐት ተፈላጊ ስለሆኑ ነፃ የኳስ ቻናሎች ትንሽ ልበላችሁ

1. TV VARZISH እና FOOTBALL HD

እነዚህ ቻናሎች ያህ ሳት ላይ ሲገኙ ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውጪ ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ያስተላልፋሉ

ማንኛውም HD ሪሲቨሮች ላይ ይሰራሉ። ቻናሎቹ በbiss key ስተቆለፉ biss key ማስገባት ይኖርብናል

🛰 YAHSAT 52.5E
✅ 11785 H 27500

Biss Key :-

🔐 01A0 3BDC 20C1 6D4E - TV Varzish

🔐 1234 0046 ABCD 0078 - Football-HD

2. Yes Sport Package

እነዚህ የስፖርት ፓኬጅ ሲሆኑ AMOS 4W ላይ ይገኛሉ በውስጡም 10 የስፖርት ቻናሎችን ይዘዋል። ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀሩ ያስተላልፋሉ።

📺 SPORT 1SD
📺 SPORT 2 SD/HD
📺 SPORT 3HD
📺 SPORT 4 SD/HD
📺 ONE 2 SD/HD
📺 ONE HD
📺 5 LIVE
📺 5 STARS
📺 5 PLUS HD
📺 5 GOLD

እነዚህ ቻናሎች የተቆለፉበት ሲስተም በ VIDEOGUARD ስለሆነ የተለያዩ ሰርቨሮችን በመጠቀም መክፈት እንችላለን

ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ነገሮች :-
✔️HD ሪሲቨር
✔️Wifi antenna ( አነስተኛ ኮኔክሽን ስለሚያሰፈልገን )
✔️ሰርቨር - Cccam server, Gshare, Forever server, Nashare, Tshare እና ሌሎች

🛰 Amos 4W
✅ 11031 V 27500
10972 V 27500
11474 V 27500
11058 V 13746

3. CBC SPORT እና iDMAN TV

እነዚህ ቻናሎች Azerspace 2 ላይ ሲገኙ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ አብዛኛውን የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ ጨዋታዎች ያስተላልፋሉ።
ቻናሎቹ ነፃ ሲሆኑ በSD ሪሲቨርም ጭምር መስራታቸው ተመራጭ ያደርጋቸዋል ።

ከ ኢትዮ ሳት እና ከናይል ሳት ጋር 1 LNB በመጨመር በቀላሉ መስራት እንችላለን

🛰 Azerspace 2 45E
✅ 12689 H 5000

4. IRB VARZESH እና IRB 3 TV HD

እነዚህ ቻናሎች በሀገራችን ብዙም ተጠቃሚ የላቸውም ምክንያቱም በሀገራችን ዝቅተኛ ከቨሬጅ ስላላቸው ነው

ወደ ሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አሪፍ ከቨሬጅ ስላለው ከ90cm ዲሽ ጀምሮ መስራት ይቻላል

አዲስ አበባ አካባቢ ደግሞ 180cm ዲሽ እና STRONG LNB ያስፈልገናል

ወደ ደቡብ አካባቢ ደግሞ በጣም ስለሚያስቸግር ባሞክሩት ይሻላል

✅ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ጨምሮ አብዛኛውን የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ ጨዋታዎች ያስተላልፋሉ
በማንኛውም biss key በሚቀበል HD ሪሲቨር ይሰራሉ

🛰 INTELSAT 62E
✅ 11555 V 30000

5. PTV SPORTS
ይህ ቻናል የቆየ ሲሆን አልፎ አልፎ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ያስተላልፋል

ለማስገባት 180cm ዲሽ እና C- BAND LNB ያስፈልገናል ሀገራችን ሙሉ ከቨሬጅ ስላለው ለመስራት ቀላል ነው

🛰 PAKSAT 38E
✅ 4004 V 15555


የ ጨዋታ ቀን 🇪🇹

1:00 ደቡብ አፍሪካ ከ ኢትዮጵያ

ስታዲየም :- FNB ስታዲየም

* ጨዋታው በ ፊፋ የ ዩቲዩብ ቻናል የቀጥታ ሽፋን የሚያገኝ ይሆናል ።

መልካም እድል ለ ዋልያዎቹ 🇪🇹

@ethiosat1dish @G_tech1




*አዲስ ሪሲቨር AMOS እና OSN ያለ Internet
🔷Starsat 90000 Extreme HEVC265 HD
•2 የተለያዩ Tuner አለው። በዚህም በTuner 1 Normal ሌላ ሪሲቨር የሚሰጠውን ጥቅም የሚሰጥ ሲሆን በTuner2 ደሞ በSDS technology ለAmos እና ለNilesat OSN ያለምንም Internet ወይም Wifi እንዲሰራ ያረገዋል። በተለይ Network ለሚያስቸግርባቸው ቦታዎች ያለ Internet እንዲሰራ በYahsat 52.5°E ወይም በ Express 11°W ዲሹን በማስተካከል ብቻ ሌላ ምንጠቀመውን(AMOS,Nilesat,Yahsat እና ሌላም መመልከት ምንፈልገውን) በTuner1 በመሰካት እናም በTuner 2 ደሞ ለSDS የሰራነውን satellite በመሰካት Software ከጫንን በኋላ F1+111 በመንካት SDS የሚውን መርጠን Yahsat 52.5°E ወይም Express 11°W የሚለውን ስንመርጥ ወድያው ይከፍትልናል።
•የ2 ዓመት የSDS Account ተሞልቶበታል። በዚህም ለ2 ዓመት በForever ሰርቨር የሚሰሩትን ቻናሎች በሙሉ ያለ Connection ይሰራል።
• የ1 ወር Apollo IPTV አለው።
• የ15 ወር Forever Server አለው።
•Wifi Antenna አብሮት ይመጣል በተጨማሪም LAN CABLE ይቀበላል።
•2 Remote ያለው ሲሆን። 1ኛው ሪሞት የ2.4Ghz wifi remote ሲሆን በ15 ሜትር ርቀት እንደፈለግን ያስጠቅመናል።
•ከ25 ዓመታት በላይ ልምድ ባለው Starsat International የተመረተ Original የውጪ Brand ሪሲቨር ነው። ለSoftware ከOnline Update በተጨማሪ Swdw.net እና Satdl.com ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ዕቃውን በአካል ለመግዛት ወደ ሱቃችን መምጣት ይችላሉ። እኛም አምጠተን እንገጠማለን።



አድራሻ
አቃቂ ቱሉድምቱ አካባቢ
ወይም በ 0953889150እና በ 0934537466 ይደውሉን።


😱ዛሬ ማታ PSG Vs Man City ምርጥ ጨዋታ ነፃ ቻናል።
👉Tv Varzish & CBC Sport
👉Server & Data Amos 4w ደሞ 5 Sport ላይ ይተላለፋል።
👉IRB Varzish & Asr Tv& Mono Tv


SPORT 24 በአሁን ሰአት Free ሆኖ በማንኛውም HD ሪሴቨር እየሰራ ይገኛል።

ይህ ተወዳጅ ቻናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል ቻናሉ የሚገኘዉ 57° ሲባንድ ሲሆን አሁን ለጊዜዉ Free ነዉ።

በC-Band lnb እና በ180cm ሰአን ነዉ ሚገባዉ።

✅4095 V 30000

ቻናሉ የሚቆይ አይመስለኝም ለመረጃ ያክል ነዉ ያቀረብኩላቹ።


ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችው

መጪው ዘመን ሀገራችንን ሰላም🙏 ፍቅር❤️ የምትሆንበት ዘመን ያድርግልን።
_________
------@ethiosat1dish

Показано 20 последних публикаций.

767

подписчиков
Статистика канала