💡 ነፃ የትወና ስልጠና ከአንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ከበደ!
በኪነ-ጥበብ ኢንደስትሪው ላይ ከፍተኛ ዝናን ያካበተው አርቲስት ፍቃዱ ከበደ የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 28 በኦርቢት አርት እስኩል ነፃ የትወና ልምዱን ያካፍለናል።ታዲያ በዚያው ቀን ለሚካሄደው ዝግጅት ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቀድመው ከታች በምናስቀምጠው ስልክ ደውለው ቦታ ማስያዝዎን እንዳይዘነጉ።
📌 ነገር ግን ቀድመው ደውለው ስምዎ ያልተመዘገቡትን የማንቀበል መሆኑን በትህትና እንገልፃለን!
📞 ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ያነጋግሩን:
📱 0912771477 / 0912895858
🔗 እኛን በሶስተኛ ሜዲያ ይከተሉ!
#ኦርቢትዲጂታልሶሉሽንስ #ፍቃዱ ከበደ #ሙያዊእድገት #አርት