♨ የቀድሞው የዩናይትድ ኮኮብ ፖል ስኮልስ ስለ ፈረንሳዊው አጥቂ አንቶኒዮ ማርሲያል፦
" እኛ ስለ ማርሲያል የ9 ቁጥር አጥቂነት ለብዙ ጊዜያት ስንነጋገር ቆይተናል፤ ማርሲያል ምርጥ የሚባል የፊት መስመር አጥቂ አይደለም። እኔ እንደማስበው የማርሲያል በፊት መስመር ያለው የአጥቂነት እንቅስቃሴ እና ለተጋጣሚ ቡድን ጎል ጀርባውን ሰጥቶ የመጫወት ብቃቱ ጥሩ የሚባል አይደለም። "
🎁 Join & Share 👉 @ethiosportet