♨ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በእራሱ Here we go ፖድካስት ላይ ያወጣው አዲስ መረጃ፦
"ቼልሲዎች የአትሌቲኮ ማድሪዱን ኮከብ ጆዜ ሂሚኔዝን ለማስፈረም እያሰቡ ነው፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ ክለብ በከፍተኛ ደረጃ ለተገመተው ተከላካይ ይፋ ያልወጣ ገንዘብ ያቀረበ ሲሆን ከቲያጎ ሲልቫ ጋር አዲስ ውል ለመስማማትም ፍላጎት አለው፡፡"
🎁 Join & Share 👉 @ethiosportet