Memhash Daily check in በጣም አስፈላጊ እንደሆነና TGE ላይ እየሰሩ እንደሆነ አሳውቀዋል ከዛም በተጨማሪ እንደ Notpixel ዓይነት Verification (Ptsd from not pixel😭) አምጥተዋል ቶኑም ዐ.ዐ1 ሲሆን ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይሆናል ብለዋል
ማስታወሻ ብዙ እንዳትጠብቁ Dex ላይ ነው መጀመሪያ ሊስት ሚደረገው
ማስታወሻ ብዙ እንዳትጠብቁ Dex ላይ ነው መጀመሪያ ሊስት ሚደረገው