መንግስት በአዲሱ መመሪያ መሰረት በዩቲዪብ፣ ቲክቶክ፣ ፊልም፣ ሙዚቃ፣ የሜትር ታክሲ የሚሰጡ፣ ፖድካስት እንዲሁም በድረ ገፅ የሚለቀቁ መፅሐፍቶችን በአጠቃላይ በዲጂታል መንገድ ገቢ የሚያገኙት ታክስ ሊከፍሉ ነው።
✔️ማን ትዝ እንዳለኛ ታውቃላቹ በየ Tiktok Comment ስር ብዙ አትሳቁ መንግስት የተመቸን ይመስለዋል የሚሉት ሰዎች😅የሚወጣውን ህግ ብዛት ስናይ እኮ ሀገራችን በጣም Safe ትመስላለች😂
Credit: Eth Cryptopia
@ethiotapcrypto
@ethiotapcrypto
✔️ማን ትዝ እንዳለኛ ታውቃላቹ በየ Tiktok Comment ስር ብዙ አትሳቁ መንግስት የተመቸን ይመስለዋል የሚሉት ሰዎች😅የሚወጣውን ህግ ብዛት ስናይ እኮ ሀገራችን በጣም Safe ትመስላለች😂
Credit: Eth Cryptopia
@ethiotapcrypto
@ethiotapcrypto