🇪thio ቴክ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


ℹ️ #The_First_Ethiopian_Technology_Official_Channel_on_Telegram.
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


All Department Exit Exam ፓስወርድ በቅርብ ይላካል እዴት መቀየር እና መፈተን እዳለብን የሚያሳይ ቪዲዮ ተመልከቱት👆👆👆👆






ለኮምፒውተር ቫይረስ ጥቃት መጋለጥዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ?

ስራዎችን ስናከናዉን የኮምፒዉተራችን ቀርፋፋ መሆን ፣ የተለያዩ አፕሊኬሽኖች አገልግሎት መቋረጥ እና የኮምፒዉተራችን በድንገት ስራ ማቆም አንዳንድ ጊዜ በቫይረስ የመጠቃታችን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ነገርግን እነዚህ ምልክቶች ብቻ ሁል ጊዜ በቫይረስ ለመጠቃታችን ማረጋገጫ አይሆኑም፡፡

በመሆኑም የእርስዎ ኮምፒውተር የቫይረስ ጥቃት ሰለባ መሆኑን ለማወቅ ከታች የተዘረዘሩ ምልክቶች በኮምፒዉተርዎ ሊስተዋሉ ይችላሉ፡-

1. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡

2. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት ካሳየ የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።

3. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( Excessive Hard Drive Activity)፡ ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
ተጨማሪውን ለማንበብ፡
👉 @endu12endu
@yoni709


👆👆👆👆 Part 4 የExit Exam for CS   👆👆👆




💫Visual Studio Code online! 😮

🔰የግድ ፒሲ ላይ መጫን ካልፈለጋችሁ ወይም vs code  ስትከፍቱ የሚዝግ ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ዌብሳይቱን መጠቀም ትችላላችሁ🤩

https://vscode.dev/‌‌



     Keep Supporting Us Guy's 😭
#VisualStudioCode #VSCode

@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m' rel='nofollow'>https://youtube.com/@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m


Computer Programming

የመጀመሪያው የ computer virus " Brain " ይሰኛል ይህም በ 1986 በሁለት Pakistan ወንድማማቾች የተፈጠረ ሲሆን የህክምና software  ሰርተው ከ ዝርፊያ ለመጠበቅ ሲሉ ነበር።

ነገር ግን ዝርፊያ ከመከላከል ይልቅ ወደ ሌሎች floppy disk በመዛመት የመጀመርያው የኮምፒዩተር virus ስርጭት ነበር


Share to your Friends

  @endu12endu

Youtube

@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m' rel='nofollow'>https://youtube.com/@Endegena-te3hy?si=JwGbHGyTHiBqOD3m


👆👆👆👆 Part 3 የExit Exam for CS በሙሉ፡ የመውጫ ፈተና ከነማብራርያው ። በደንብ ስሩባቸው፡፡ part 3  👆👆👆




👆👆👆👆 የExit Exam for CS በሙሉ፡ የመውጫ ፈተና ከነማብራርያው ። በደንብ ስሩባቸው፡፡ part Two  👆👆👆




👆👆👆Accounting And Finance Exit Exam 2016




👆👆👆Computer Science Exit Exam Part One




HDDLLFsetup.4.40.exe
759.0Кб
HDD Low Level Format Tools Serial key

👉 ZVK4-QLTX-YUA9-R68N
👉 NFLF-WTWA-ZPP9-D3SN
👉 N59F-T3EQ-5BHJ-KZXM
👉 H2X5-VV2H-MQ8L-ZN6E

@ethiotec


HDD Low Level Format tools

🔅 windows ላይ ፎርማት የማይሆኑት ፎርማት ለማድረግ ይጠቅማል።

@ethiotec




ጥር ላይ የተፋተኑት 2016 Computer SCIENCE Exit Exam 👆👆👆👆 Part One -Part 4

Показано 20 последних публикаций.