የህመም ምልክቶች ከመታየታቸው በፊት የፊት ጭምብል (face mask) መጠቀም እኛ ይመከርም። ያም ቢሆን እጅን በሳሙና ከመታጠብ ጋ ነው። በትክክለኛው በሚፈለግበት ጊዜና ቦታ ላይ እጥረት ከመፍጠር የዘለለ ጥቅም አይኖረውም። ትክክለኛ መረጃዎችን ብቻ እንቀባበል። አጋጣሚውን ተጠቅመው በአቋራጭ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች መጠቀሚያ አንሁን።
ለሌሎች ሼር እናድርገው።
ለሌሎች ሼር እናድርገው።