መልካም ዜና !
" በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ከሚገኙት 6 ታካሚዎች መካከል አራቱ የህመም ምልክቶችን ማሳየት ያቆሙና በደህና ሁኔታ ሲሆኑ ሁለቱ ታካሚዎች በማገገም ላይ በመሆናቸው የቅርብ ህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው።"
ሊያ ታደሰ - የጤና ጥበቃ ሚኒስትር