አስቸኳይ
(ሼር ይደረግ)
በኮረና ቫይረስ ስጋት ምክንያት የንጽሕና ቁሳቁሶችን መግዛት ለሚቸገሩ በርካታ ወገኖቻችን መፍትሔ መሆን የሚችል እንቅስቃሴ ጀምረናል።
*የንጽሕና ቁሳቁሶች
√ሳኒታይዘር
√ፈሳሽ ሳሙና
√ደረቅ ሳሙና
√ዱቄት ሳሙና
√አልኮል
√ሀይድሮጂን ፐር ኦክሳይድ
√ፓራፊን
ከላይ የተጠቀሱትን የንጽህና መስጫ ቁሳቁሶችን ከነገ ጠዋት መጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል ይዛችሁልን ኑ።
#ቅድሚያ_ለሰብአዊነት
#ሰብአዊ_ድጋፍ_ጥምረት
#CareAndShare
#COVID_19
ማሳሰቢያ:
በመስጠቱም በመቀበሉም የምትረዱ ሰዎች፣ አርአያ በሚሆን መልኩ በእርጋታ እና በመራራቅ፣ በጥንቃቄ ይሁን።