የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት ዕለታዊ ማስታወሻ:
❌ 👉🏾...🤝 .............ለጊዜው መጨባበጥ፣ መሳሳም ይቅር።
❌ 👉🏾... 🗣 ............ሳንሸፈን አናስነጥስ። አናስል። ሶፍት ወረቀት፣ መሀረብ ወይ ክንዳችንን እንጠቀም።
❌ 👉🏾... 👨👩👦👦 ............መሰብሰብ ይቅር። በቻልነው ሁሉ ገለል እንበል።
✅ 👉🏾... 👐🧼🚰 ...እጃችንን በሳሙና ለሃያ ሰከንዶች ያህል እንታጠብ።
✅👉🏾 ...🗑️...............የተጠቀምንበትን ሶፍት በሚዘጋ ቆሻሻ መጣይ እምጣል።
✅ 👉🏾🧽 ................. ስልካችንን ጨምሮ የምንነካቸውን እቃዎች እናጽዳ
✅ 👉🏾 ...🏫👨⚕️..........ምልክቶቹ፥ ሳል፣ ትኩሳት እና ለመተንፈስ መቸገር በታዩን ጊዜ ሀኪም እንድናይ 📞 8335 ወይም 📞 952 እንደውል።
✅ 👉🏾 ...🙏 ..............አማኝ ከሆንን፣ ከእኛ በጎደለው ፈጣሪ እንዲሞላበት በየእምነታችን እንጸልይ።
✅ 👉🏾 ለወዳጆቻችን ትክክለኛውን መረጃ እናጋራ!