በነገራችን ላይ፣ የሚመጣውን ስንሰጋ፣ ለአእምሮ ጤንነታችን ትኩረት መስጠት አለብን። መጨናነቅ የለብንም። ታዲያ ከጤና ባለሙያዎች እና ተቋማት የሚሰጡንን ምክሮችና መመሪያዎች ለመተግበር ከጣርን እና ዙሪያችን ላሉ ሰዎች ደጋግመን ካሳሰብን፣ ምን ያጨናንቀናል? ምንም!! ቀሪውን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው።
በቻልነው ሁሉ እናድርጋቸው። ሌላውንም ሰው እናሳስብ።
መታጠብ! 🧼 እጃችሁን በሳሙና ለሃያ ሰከንድ በደንብ ታጠቡ
መሰብሰብ! 🤦🏽♀️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)
መጎንበስ! 👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት መጎንበስ ይበቃል)
መራራቅ! ❌ በምትችሉት ሁሉ ሰው የሚሰበሰብበት ላለመሆን ሞክሩ። ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!
መጠቀም! 🚮 ለማሳል ክንድ ወይም መሀረብ እና ሶፍት ተጠቅሙ። የተጠቀምንበትን ሶፍት ሚዘጋ እቃ ውስጥ እንጣል።
መደወል! ☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!
መጋራት! 📣 ትክክለኛ መረጃ ከወዳጅ ዘመድ ቤተሰብ ጋር መጋራት!
ሌላው፣ በፍጹም የውጭ አገር ዜጎችን አናግልል! በእኛ እንዲደረግ ማንፈልገውን ሌላ ላይ እናድርግ። ፍቅር እንጂ ማግለል ያጨካክናል። ያጨራርሰናል። ፈጣሪም አይታረቀንም። ያዝንብናል። ጸሎታችንም አይሰማም። አደራ። የሰው ልጆች ላይ የመጣ እንጂ ዘር መርጦ የመጣ አይደለም።
ስዎች ብዙ ችግሮችን በህብረት አልፈዋል! ይኽም ያልፋል!
Happy Friday!