እስኪ መጪው አይታወቅምና የፊት ማስኮቹን ለሀኪሞች እና ለተለዩ ታማሚዎች እንተውላቸው። ሲጀመር፣ ማስኮቹ በየቀኑ መቀየር ያለባቸው ናቸው። እንደዚያ ለማድረግ አቅሙም፣ አቅርቦቱም የለንም። ቢኖረን እንኳን፣ ካልታመሙ በቀር ማስክ ማድረጉ አይመከርም። ስለዚህ እሱን ትተነው በምንችለው በመታጠብ እና ሰው ከተሰበሰበበት ገለል በማለት ለመከላከል እንሞክር። ከስር ከስሩም መንፈስ ቅዱስ ጣልቃ ይገባ ዘንድ (for Devine intervention) እንጸልይ።
ለሌሎች SHARE እናድርገው!
ለሌሎች SHARE እናድርገው!