ከዚህ ቀደም በዓለም ዙሪያ የሰው ልጆች ስላለፉባቸው ወረርሽኞች የመጽሐፍትን ገጽ አገላብጠን አሪፍ ዝግጅት ይዘናል። እንደዚሁም፥ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የጉዳቱን መጠን እና ለማስቆም የሚደረጉ ጥረቶችን በተመለከተ፥ ከታማኝ ምንጮች እና ብዙሀን መገናኛዎች፣ ቢጠቅም ያልነውን ይዘናል።
ሁላችንም የምንችለውን እናድርግ! በሀላፊነት ትክክለኛ መረጃዎችን ብቻ እንለዋወጥ!
ወዳጆቻችሁም አብረውን ይሰሙ ዘንድ፣ ሼር በማድረግ ጋብዟቸው። አስተያየት ጻፉልን! የእናንተንም ታሪክ፣ ሀሳብ ምልከታ ልታጋሩን ብትፈልጉም ደስ ይለናል።
🤎🤎🤎