የህመም ምልክት ከተሰማችሁ 8335 ወይም 952 ደውሎ ማሳወቅ ለምን ይጠቅማል?
እርዳታ ለማግኘት እና ቶሎ ለማገገም!
አስታማሚ እንዳይቸግረን፣ ቤተሰቦቻችንን ለመጠበቅ!
ለሌሎች በርካታ ሰዎች እንዳናስተላልፈው እና የመከራው ስፋት እና ጊዜ እንዳይረዝም!
በተለይ በዕድሜ የገፉ፣ ሳይማሩ ያስተማሩን፣ ከኣፋቸው ነጥቀው አጉርሰው ያሳደጉንን እናት እና አባቶች፣ አያቶች ለመጠበቅ! ክፉ ቀን አልፎ እየመረቁ እንዲቆዩ ለማድረግ!
አትሸበሩ! ተጠንቀቁ!
ለሌሎች አጋሩ!