ጣልያን ውስጥ በሽታው ከተስፋፋባቸው ምክንያቶች አንዱ፥
"ቤት ዋሉ" ሲባሉ፣ "ኮሮና ፓርቲ" ብለው ሁሉ ወጣቶች በየቤቱ ተሰብስበው የስንብት እየጨበሱ ስለነበር ነው አሉ። ይኽን ማንሳቴ፥ ቤት ስሩ የተባላችሁ የፌደራል ሰራተኞች፣ ኮሮና ከበርቻቻ እንዳታደርጉ አደራ! ቤት ዋሉ!! ለማለት ነው። ካለዚያ ጸጸቱን አትችሉትም!!