"ተጠንቀቁ! ይኽ ነገር ቀልድ አይደለም" ብላችሁ ነግራችኋቸው አልሰማ ላሏችሁ፣ contagionን እንዲሁም Outbreakን ጋብዟቸው። በብዙ ነገሩ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተመሳሳይ ነው።
ሰዎችን በምንችለው ሁሉ እናንቃ። እናስተምር። መረጃ እናካፍል።
እለታዊ ማስታወሻ! በምትችሉት ሁሉ ተግብሯቸው!
🧼 እጃችሁን በሳሙና በደንብ ታጠቡ
🤦♂️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)
👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት ሰበር ይበቃል)
🙅🏽♀️ ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!
❌ ሰው የሚሰበሰብበት ቦታ አትሂዱ!!
☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!
📣 መረጃ አጋሩ! 🚨🚨🚨🚨🚨🚨
በነገራችን ላይ፣ የዚህ ፊልም የህክምና አማካሪ የነበረው ሰው ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል
~ @yohanesml
ሰዎችን በምንችለው ሁሉ እናንቃ። እናስተምር። መረጃ እናካፍል።
እለታዊ ማስታወሻ! በምትችሉት ሁሉ ተግብሯቸው!
🧼 እጃችሁን በሳሙና በደንብ ታጠቡ
🤦♂️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)
👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት ሰበር ይበቃል)
🙅🏽♀️ ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!
❌ ሰው የሚሰበሰብበት ቦታ አትሂዱ!!
☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!
📣 መረጃ አጋሩ! 🚨🚨🚨🚨🚨🚨
በነገራችን ላይ፣ የዚህ ፊልም የህክምና አማካሪ የነበረው ሰው ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል
~ @yohanesml