+41798931892 ይህ የአለም ጤና ድርጅት (WHO) ስልክ ቁጥር ነው። ቁጥሩን ስልካቹ ላይ save ካደረጋቹ በኋላ በwhatsup hi ብላችሁ ላኩ። ቁጥራዊ መረጃዎችን ፣ ከኮሮና ቫይረስ ራስን እንዴት መከላከል ይቻላል ፣ የጉዞ መረጃዎችን ፣ ወቅታዊ ዜናዎችን ፣ ጋዜጣዊ መግለጫዎችን እና ሌሎች እውነተኛ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ።
~ Sara Be
#Covid19ethiopia
~ Sara Be
#Covid19ethiopia