አናውቅም! ማን ጻድቅ ጽልዮልን አድሮ በተአምር ልናልፈው እንደምንችል! 🙏 ግን ከእኛ አይጉደል። በምንችለው ሁሉ እንጠንቀቅ። ያልሰማ፣ ሰምቶ ችላ ያለው ሁሉ እንዲሰማ የምንችለውን እናድርግ። መረጃ እናካፍል።
እለታዊ ማስታወሻ! በምትችሉት ሁሉ ተግብሯቸው!
🧼 እጃችሁን በሳሙና በደንብ ታጠቡ
🤦♂️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)
👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት ሰበር ይበቃል)
🙅🏽♀️ ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!
❌ ሰው የሚሰበሰብበት ቦታ አትሂዱ!!
☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!
📣 መረጃ አጋሩ!
#Covid19Ethiopia
እለታዊ ማስታወሻ! በምትችሉት ሁሉ ተግብሯቸው!
🧼 እጃችሁን በሳሙና በደንብ ታጠቡ
🤦♂️ ፊታችሁን አትነካኩ (አይን - አፍንጫ - አፍ)
👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ (ከአንገት ሰበር ይበቃል)
🙅🏽♀️ ማህበራዊ መስተጋብር በጣም ቀንሱ!
❌ ሰው የሚሰበሰብበት ቦታ አትሂዱ!!
☎️ ምልክቶቹ ከታዩባችሁ በቅድሚያ 8335 ወይም 952 ላይ ደውሉ!
📣 መረጃ አጋሩ!
#Covid19Ethiopia