ሰላም ህዝባህዝቦች አላችሁ ወይ?
ይሄን ቻናል ትኩስ ሳለ ጀምሮ የምታዉቁት ትኖራላችሁ መቼም... መፃፍ ሳይታክተኝ በፊት እኔንም የምታዉቁኝ ትኖራላችሁ....ኮሮና ላይ ነበር የተከፈተዉ የ አሰራ አንደኛ ክፍል ክረምት ላይ እና ምንም ልላችሁ አይደለም ግን መለስ ብዬ ስመለከተዉ ይሄ ቻናል አብሮኝ ባያድግም እድገቴን ...ስብራቴን ....ጥንካሬዬን.... ድክመቴን ሁሉ ከትቤበታለሁ የኔም ብቻ አይደለም የብዙ ሰዉ ታሪክ ተቀምጦበታል...የሰዉ ብቻም አይደል የትግራይ ...የወሎ ከሚሴ...የአጣዬ የማጀቴ...የቦረና እንባ አለበት ...እና ዛሬ እንደ በረዶ ሲቀዘቅዝ ....እኔም ለመጣ ለሄደዉ... ለተወራዉ ለተወዉ ...ሀሉ ብዕር ማንሳቴን ሳቆም ተከታዬቼም ከ ሶሶት ሺህ ወደ ዘጠኝ መቶ ሲወርዱ ጊዜ ልደልተዉ የሚል ሀሳብ ሽዉ አለብኝ... እናም ልደልት ገብቼ የገባሁበትን ረስቼ ማንበብ ጀምሬ ነዉ ይችን ነገርዮ መሞንጨር የጀመርኩት...ግድ የለም ይቀመጥ ለታሪክ! ዛሬ የሶሶተኛ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሁኜ ያላሰብኳቸዉን ሀሳብ ያልደፈርኳቸዉን አርዕስቶች የ17 አመቷ ፋኢዛ ስታነሳ ነበርና ሀሳቧን መግደል ነዉ ቻናሉን መደለት...ምን አልባትም የ17 አመቷ ፋኢዛ ዳግም ነፍስ ትዘራና መሞንጨር ትጀምር ይሆናል እስከዛ ግን ለታሪክ ይቀመጥ!