በ2017 ዓ.ም ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የሪሚዳል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
========================
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ትምህርት ዘመን የቅድመ-ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ከህዳር 19/2017 ዓ.ም ጀምሮ በመቀበል ላይ ይገኛል።
========================
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች አቀባበል እያደረገ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው በዋናው ግቢ እና በዱራሜ ካምፓስ ነው ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ አቀባበል እያደረገ የሚገኘው፡፡
========================
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት በማምጣት አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መረሐግብር ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቦቆጂ ካምፓስ
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በግብርና ኮሌጅ ካምፓስ
Note:
ለሪሚዲያል ፕሮግራም አርሲ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ወደፊት ጥሪ ይደረጋል ተብሏል።
========================
መቱ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም።
"ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ለታህሳስ 7 እና 8/2017 ዓ.ም እንደጠራ" ተደርጎ በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን ተቋሙ ገልጿል።
========================
በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁና ከዚህ በፊት በተላለፈው የጥሪ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች መመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ህዳር 30 እና ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡
========================
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የመግቢያ ቀናት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።