"በኮሪደር ልማት ተከታታይ የምስል አቅርቦታችን አራተኛው የሐረሪ ክልል ነው።
የመጀመሪያው ምዕራፍ የሐረር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ የሐረር ጀጎል የዓለም ቅርስ ከባቢን በማላቅ ለጎብኝዎችና ለነዋሪዎች እንቅስቃሴ የበለጠ ምቹ በማድረግ ላይ ያተኮረ ነበር።
በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማቱ ወደሁሉም የሀረር ከተማ አካባቢዎች በመስፋት ለወቅታዊ ፍላጎቶች ምላሽ በሚሰጥ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል።
ይህ ሥራ ከፍ ያለ ቁጥር እና መልክ ያላቸው የሥራ እድሎችን ለወጣቶች እና ሴቶች መፍጠር ብቻ ሳይሆን ለቱሪዝም መጨመርም አስተዋፅዖ አድርጓል።
በተጨማሪም የአካባቢው አምራች ኢንዱስትሪዎች ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካት እንደ ኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በማምረት እና በተለያዩ ጠቃሚ እንቅስቃሴዎች ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
የሐረር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ዘላቂ እና ቀጣይነት ያለው እድገትን በማረጋገጥ በጠንካራ የአካባቢው ሕዝብ ተሳትፎ እየተመራ ይገኛል።"
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት