የፕላስቲክ ፌስታል መጠቀም የሚከለክለዉን ረቂቅ ህግ እንድምታ..
***
ኢትዮጵያ የፕላስቲክ ፌስታል መጠቀም የሚከለክለዉን ህግ ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርባለች።ረቂቅ ህጉ የፕላስቲክ ፌስታል ማምረትንና መጠቀም የሚከለክል ሲሆን...
⚖ የፕላስቲክ ከረጢት የተጠቀመ ወይም ለመጠቀም ይዞ የተገኘ ማንኛውም ሰው ከ5,000 ብር እስከ 10,000 ብር ይቀጣል።
⚖ የፕላስቲክ ከረጢት አምርቶ ወይም ወደ ሀገር ውስጥ አስገብቶ ለገበያ ማቅረብ፣ ለንግድ ዓላማ ማከማቸት ከ50 ሺህ ብር እስከ መቶ ሺህ ብር ያስቀጣል። ከዚህ በተጨማሪም ከአምስት አመት የማይበልጥ ጽኑ እስራት ያስቀጣል።
የህጉ መጽደቅ ምን እንድምታ ይኖረዋል?
ረቂቅ ህጉ የአከባቢ አየር ብክለትን ለመቆጣጠር የወጣ እና አካባቢያዊ ቀጣይነትን/ Sustainability ለማረጋገጥ ያለመ ቢሆንም የህጉ መጽደቅ...
🧑🚀 በፕላስቲክ ፌስታል ፋብሪካ ዉስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሥራ ያሳጣል።
⚙ ከእዚህ ቀደም ሚሊዮኖችን ኢንቨስት በማድረግ የተገዙ ማሽኖች ተለዋጭ የማምረት አቅም ከሌላቸው በቀር ከጥቅም ውጪ ይሆናሉ።
🏭 እኒህን ማሽኖች ከባንክ በመበደር የገዙ አምራቾች የባንክ እዳውን ለመክፈል ስለሚያቅታቸው ብድሮቻቸው ይበላሻሉ አሊያም nonperforming loan ይሆናሉ፣ ይሄ ደግሞ በተለይ እነዚህን ማሽኖች በብድር እንዲገዛ ፋይናንስ ያደረጉ እና በመያዣነት የያዙ ባንኮች ማሽኖቹን መሸጥ ስለማይችሉ ለኪሳራ ይዳረጋሉ።
Picture credit: OpenAI