#CODE_32
1 እጣ 4,000,000 ብር
-----------------__
የፋስት ሎተሪ 32ኛ ዙር 1ኛ ዕጣ ዕድለኛ ወጣት መለሰ ጫኔ የአራት ሚሊየን ብር ቼክ ተረከበ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት መለሰ ጫኔ ይባላል በድለላ ስራ የሚተዳደር ወጣት ሲሆን በደረሰውኝ ገንዘብ እንደልቤ ተንቀሳቅሸ መስራት የሚያስችል መኪና ለመግዛት እንዳቀደ ገልፆልናል ፡፡
እድለኛው በ 3850 ብር በገዘዋቸው 730 ነጠላ ትኬቶች የ 32 ዙር 1 እጣ 4 ሚሊየን ብር እድለኛ ሁኛለው ይላሉ ፡፡