#CODE_33
1 እጣ 4,000,000 ብር
-----------------__
የፋስት ሎተሪ 33ኛ ዙር 1ኛ ዕጣ ዕድለኛ አቶ ብስራት ሰለሞን የአራት ሚሊየን ብር ቼክ ተረከበ፡፡
የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆነው እድለኛ ብስራት ሰለሞን ይባላል በመምህርነት ስራ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰውኝ ገንዘብ የቤት ኪራይ ስላስመረረኝ ቤት ለመግዛት አስቢያለው ብሎል ፡፡
እድለኛው በ 3900 ብር በገዘዋቸው 739 ነጠላ ትኬቶች የ 33 ዙር 1 እጣ 4 ሚሊየን ብር እድለኛ ሁኛለው ይላሉ ፡፡