#CODE_34
1 እጣ 4,000,000 ብር
-----------------__
የፋስት ሎተሪ 34ኛ ዙር 1ኛ ዕጣ ዕድለኛ አቶ ዝጋለ ሞላ የአራት ሚሊየን ብር ቼክ ተረከበ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነው እድለኛ ዝጋለ ሞላ ይባላል በድለላ ስራ የሚተዳደር ሲሆን በደረሰውኝ ገንዘብ የቤት ኪራይ ስላስመረረኝ ቤት ለመግዛት አስቢያለው ብሎል ፡፡
እድለኛው በ 4130 ብር በገዘዋቸው 862 ነጠላ ትኬቶች የ 34 ዙር 1 እጣ 4 ሚሊየን ብር እድለኛ ሁኛለው ይላሉ ፡፡