ለማርያም አለኝ ምስጋና :- ዘማሪ ብሩክ ይሁንልኝ (አዲስ ዝማሬ)
welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " Youtube channel. This channel is the official channel of Meklit the tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ "
እንኳን ወደ መክሊት ዘተዋሕዶ ቻናል በሰላም መጣችሁ።
💌መጽሐፍ ቅዱስ💌
መጽሐፍ ስንል በላዩ ላይ በቀለም የተጻፈበት ፓፒረስ ወይም ብራና አሊያም ወረቀት ወይም ነዶው በአንድነት የታሰረ፣ የተሰፋ ወይም የተጠረዘ ጽሑፍ የያዘ መዝገብ ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ማለት ደግሞ ቀደስ ለየ፤ አከበረ፣...