Репост из: ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ
⭕️ ኢማሙ አህመድን ያስለቀሰ ልብ የሚነካ ግጥም‼️
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'''ጌታዬ ያኔ ሲጠራኝ
እያለ"ምነው ብታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ
ከፍጥሮቸ ሁሉ ወጀልህን እየሸሸክ
እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ
ወይኔ❗️ ምን ይውጠኛል
ማንስ ይጠብቀኛል ❓
ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ
ነፍሴም በምኞት ሲረካ
ዘነጋሁ የወዳኛውን
ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን
ዘላለም ለመኖር ቃል እደተገባልኝ
ሞት የሚባል ነገር እዴ ማይመጣብኝ
ይሄው ጣእረ _ሞት መጣ
ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ ⁉️
ዙሪያዬን ያሉን ቃኘሁኝ
የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ ‼️
ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ
ለዚህ ግዜዬ የሚሆነኝ
ያኔ ምን ይሆን መልሴ
በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ
ወይኔ❗️ ከቶ ምን ይብቅኝ
ሰምቸ አልነበርን የጌታዬ ቃል ሲጠራኝ❓
በቃፍም በያሲን ያለውን
ምነው አልሰማሁም ተግሳፁን⁉️
ምነው አልሰማሁም ትንሳኤውን
የፍርዱን ቀንና መሰብሰቡን
መለከል መውት ሲፈልገኝ
አልሰማሁም ወይ ሲጠራኝ⁉️
ጌታዬ ሆይ❗️አኔ ባሪያህ ተመለስኩኝ
ማን አለ ከለላ የሚሰጠኝ
ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ
እኔን ወዴ ሀቅ የሚመራ
በንሰሀ መጣሁ ይቅር በለኝ
መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ
ሒሳቤን አርገው ቀና
ተስፋዬ አተው ነህና‼️https://t.me/DinulisllaamDinurrahma
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'''ጌታዬ ያኔ ሲጠራኝ
እያለ"ምነው ብታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ
ከፍጥሮቸ ሁሉ ወጀልህን እየሸሸክ
እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ
ወይኔ❗️ ምን ይውጠኛል
ማንስ ይጠብቀኛል ❓
ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ
ነፍሴም በምኞት ሲረካ
ዘነጋሁ የወዳኛውን
ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን
ዘላለም ለመኖር ቃል እደተገባልኝ
ሞት የሚባል ነገር እዴ ማይመጣብኝ
ይሄው ጣእረ _ሞት መጣ
ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ ⁉️
ዙሪያዬን ያሉን ቃኘሁኝ
የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ ‼️
ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ
ለዚህ ግዜዬ የሚሆነኝ
ያኔ ምን ይሆን መልሴ
በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ
ወይኔ❗️ ከቶ ምን ይብቅኝ
ሰምቸ አልነበርን የጌታዬ ቃል ሲጠራኝ❓
በቃፍም በያሲን ያለውን
ምነው አልሰማሁም ተግሳፁን⁉️
ምነው አልሰማሁም ትንሳኤውን
የፍርዱን ቀንና መሰብሰቡን
መለከል መውት ሲፈልገኝ
አልሰማሁም ወይ ሲጠራኝ⁉️
ጌታዬ ሆይ❗️አኔ ባሪያህ ተመለስኩኝ
ማን አለ ከለላ የሚሰጠኝ
ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ
እኔን ወዴ ሀቅ የሚመራ
በንሰሀ መጣሁ ይቅር በለኝ
መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ
ሒሳቤን አርገው ቀና
ተስፋዬ አተው ነህና‼️https://t.me/DinulisllaamDinurrahma