,,,,,,,,,,,,,,🎧🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,
የነገን ማዎቅ ፈለግኩኝ
መጭውን ማየት ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺ ነሽ
ልቤን መንፈሴን የገዛሽ
ወሰንኩኝ ልረታ አስ' ቤ
አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ
በፈቅርሽ ህይዎቴን ላኑረው
ላልመመኝ ፍጹም ሌላሰው
,,,,,🎧ሚካኤል በላይነህ🎧,,,,,,,,,,,
የነገን ማዎቅ ፈለግኩኝ
መጭውን ማየት ናፈኩኝ
የፍቅር ምርጫዬ አንቺ ነሽ
ልቤን መንፈሴን የገዛሽ
ወሰንኩኝ ልረታ አስ' ቤ
አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ
በፈቅርሽ ህይዎቴን ላኑረው
ላልመመኝ ፍጹም ሌላሰው
,,,,,🎧ሚካኤል በላይነህ🎧,,,,,,,,,,,