📚አስተማሪ ታርክ
👨⚕ሀኪሙ በደረሰዉ ድንገተኛና አስቸካይ ጥር እየተጣደፈ ወደ ሆስፕታል ይገባል። ወደ አሁኑ ልብሱን ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ሲሄድ የታማምዉ ልጅ አባት በር ላይ ያገኛዋል። አባትዮ ባለዉ በለለዉ ኃይሉ እየጮኸ😠 የኔ ልጅ ታሞ ልሞት ጫፍ ላይ እያለ አንተ የትም ዞረህ ትመጣለህ ትንሽ ህልናህ አይወቅስም አለዉ።
👨⚕ሀኪሙም ረጋ ብሎ አለዉ።
👨አባትየዉም< ያንተ ልጅ በሀኪም እጦት ምክንያት ብሞት ምን ታረጋለህ ማርፈድህ ሲያንስ ትከራከርኛለህ ለነገሩ ሀኪሞች ስትባሉ ሁላችሁም አንድ ናችሁ☹️ አለ በብስጭት።
👨⚕ሀኪሙም አሁን እኔ ልግባና ለልጅህ የሚችለዉን ሁሉ አረጋለዉ አንተ ደግሞ ወደ ፈጣር ፀልይ ሁሉም መልካም ይሆናል😳 ብሎት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገባ።
ሰዓታትን ከፈጀው የቀዶ ጥገና ህክምና ቦሃላ ሀኪሙ ስራዉን ጨርሶ ወጣ።
ለአባትዮም ብሎት የአባትዮዎን ምላሽ ስያጠብቅ በመጣበት ፍጥነት እየሮጠ ሄደ።🏃
አባትየው ወደ ኣንዷ nurse ተጠጋና አላት እየጮሄ።😡
ነርሷም በእመባ ታጅባ 😢😢እንድህ አለችዉ