🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
❤️....አንድ ጊዜ ስላንቺ ግጥም ልጽፍ ጀመርኩኝና ጥልቅ መሆን እንዳለበት አስቤ ተራራውን ከአድማሷ ጋር ሳገናኝ፣ ውቅያኖሱን ከባሕር ስቀላቅል መጨረሻ ላይ በዱር በገደሉ እያልኩኝ ነበር ከዛ በኃላ አንበሳ ይብላኝ ውኃ ይዋጠኝ ምንም ላውቀው አልቻልኩም። ይሄን እራሱ የጻፍኩልሽ የት ሆኜ እንደሆን እኔንጃ ......ግን በቃ የኔ ባሕር ማለቴ የኔ ፍቅር በጣምምም አፈቅርሻለሁ ❤️
ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ
🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄┄