🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
በርግጥ ናፍቀኸኛል
ግን ግን አንተን ማግኘት ማለት፡
በጠራራ ፀሀይ እሳት እንደማንደድ፡
ከሙሽሮች መሀል ሙሾ እንደመውረድ።
እየሄድኩ በመታኝ እንቅፋት መደገም፡
ከመስጊድ ደጃፍ ላይ አማትቦ መሳለም።
የኔ መንገድ ካንተ እንዲህ ነው ተቃርኖ፡
በናፍቆት መዳፍ ላይ መኖር ንፋስ ዘግኖ።
To...🥀
🧡 ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ 🧡
♥️ @fkrn_be_kalat ♥️
🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄┄
በርግጥ ናፍቀኸኛል
ግን ግን አንተን ማግኘት ማለት፡
በጠራራ ፀሀይ እሳት እንደማንደድ፡
ከሙሽሮች መሀል ሙሾ እንደመውረድ።
እየሄድኩ በመታኝ እንቅፋት መደገም፡
ከመስጊድ ደጃፍ ላይ አማትቦ መሳለም።
የኔ መንገድ ካንተ እንዲህ ነው ተቃርኖ፡
በናፍቆት መዳፍ ላይ መኖር ንፋስ ዘግኖ።
To...🥀
🧡 ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ 🧡
♥️ @fkrn_be_kalat ♥️
🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄┄