የጁምአ ቀን ሱናዎች
- ገላን መታጠብ
- ጥሩ ልብስ መልበስ
- ሽቶ መቀባት(ለ ወንዶች ብቻ)
- በግዜ ወደ መስጂድ መሄድ
- በነብዩ ላይ ሰለዋት ማብዛት
- ሱረቱል ካህፍን መቅራት
- ዱዓ ማብዛት
✦ፏ ያለ ጁምዓ ይሁንልን😇
JOIN = SPONSOR
- ገላን መታጠብ
- ጥሩ ልብስ መልበስ
- ሽቶ መቀባት(ለ ወንዶች ብቻ)
- በግዜ ወደ መስጂድ መሄድ
- በነብዩ ላይ ሰለዋት ማብዛት
- ሱረቱል ካህፍን መቅራት
- ዱዓ ማብዛት
✦ፏ ያለ ጁምዓ ይሁንልን😇
JOIN = SPONSOR