Blum ሰውን እያሰለቹ ይገኛሉ በ2ወር ውስጥ 30 ሚሊየን አካባቢ የሚሆኑ ተጫዋቾች ከቦቱ ራሳቸውን አግልለዋል።
ጥሩ ፕሮጀክት ቢሆንም ከተጀመረ 8ወር ሆኖቷል እና እናንተ እየበረታቹ ነው ?
በደንብ ስሩ ከ 2ወር ያልበለጠ ጊዜ ነው ያለው Memepadu ሲያበቃ listing ሊሆን ይችላል በርቱ!