✈️ለ2017 የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ :-
➡️ Prepare For your Freshman Mid and Final Exam with MGW 🥰
🔥ቲቶሪያሉ የሚሰጠው ለእነማን ነው ?
➡️በ2017 ዓ.ም አዲስ Freshman ለምትማሩ ተማሪዎች በሙሉ (Both Natural and Social Science )
🖱እንደሚታወቀው Freshman Common ኮርስ ነው ። ሁሉም ናቹራሎች የሚወስዱትን ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ይወስዱታል ፤ Except Physics , biology ,and Chemistry በተቃራኒው ማህበር ሳይንስ ተማሪዎች የሚወስዱትን ትምህርት አንድም ሳይቀር Natural Science ተማሪዎች ይወስዱታል , Including History and Economics 🤷። ነገር ግን ኮርሶቹን የምትወስዱበት ሴሜስተር ይለያያል ።
ስለዚህ የእኛም ቲቶሪያል ለሁሉም ተማሪዎች በጣም ደስ በሚል አቀራረብ ይሰጣል 🤗
🟥ትምህርቱ እንዴት ነው የሚሰጠው ?
🔒 ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ሁሉንም የማስተማሪያ መንገዶች እንጠቀማለን ፤ ማለትም :-
✅ Interactive Video classes
✅ Pdf Files
✅Text (both Amharic and English
✅ ድምፅ (Voice )
✅Exam Practices
✅ የልምድ ልውውጥ ....
🔥ተማሪዎች የቲቶሪያሉ አባል በመሆናቸው ምን ጥቅም ያገኛሉ ?
📤 ዩኒቨርስቲ አዲስ Environment እንደመሆኑ እንደ Highschool እንማራለን ብላችሁ ካሰባችሁ በጣም ተሳስታችኋል ፤ የእኛ Tutorial ደግሞ እንደ Highschool ትምህርታችሁ ሁሉንም ነገር ስለሚያቀርብላችሁ እጅጉን ያስፈልጋችኋል ፤ ብዙ ነገርም ያቀልላችኋል 💯
👉በተለይ በጣም ፍክክር የሚበዛባቸው Departments መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ፤ ኑ ....እኛጋር ፤ እርግጠኛ ሆነን መናገር የምንችለው ነገር ቢኖር መጨረሻ ላይ እንመሰጋገናለን 🤗
እስካሁን ያመለጠኝን እንዴት ላገኝ እችላለሁ?
➡️ትምህርቱ የሚሰጠው በ Official Telegram APP ስለሆነ የሚጠፋ ነገር የለም Which means የምታጡት ነገር የለም ፤ ሁሉንም ስትገቡ ታገኛላችሁ 🙌
🖱ለፍሬሽማን Tutorial ክፍያ አንድ ጊዜ 200ብር ብቻ ሲሆን ሙሉ ሴሚስተሩን ከእኛጋር ናችሁ 🙏
ለምዝገባ ይህንን ተጠቀሙ👇
@MGWTutorial_Reg_bot
🚨 Last year Testimonials and Achievements 👇
https://t.me/medicalgateway1
Join Us :
🌐@Medicalgateway 🔂