Репост из: ጥበብ 🚶♂️🧑🏿መንገደኛ
ክንፋም ከዋክበት
እነሆ የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቀቀ።
አዲሱ ትውልድ እና የግጥም ጣዕም የገባቸው፤ 100 የሚሆኑ ወጣቶች ሥራዎቻቸውን በጋራ ለማሳተም ቅድመ ምልከታ ስናደርግ ቆይተናል።ለአዲሱ ዓመት መቀበያ ፤ የ50 ገጣሚያን ሥራዎችን መርጠናል።
በሀገራችን የተለያዩ ከተሞች ተሰጥኦ፣ ንባብ እና ምናብ ያላቸው ያልታዩ ወጣቶች ገና ብዙ አሉ።በዚህም መሠረት ጥዑም፣ ለዛ ያላቸው እና ሸጋ ግጥሞች በቅጽ ሁለት ለንባብ ይበቃሉ።
የመጀመሪያው ምዕራፍ ገጣሚያን እንኳን ደስ አላችሁ። መጽሐፋን የመመረቅ፣ አንጋፋዎቹን ለበዓል የመጠየቅ መሰናዶ ከፊት ይጠብቀናል።
እርስዎ ደግሞ የዚህ ደስታ እና ባለ ታሪክ እንዲሆኑ በክብር ጋብዘናል።
እነሆ ቅድመ ሽያጭ ጀምረናል።
የመጽሐፉ ዋጋ 300:ብር ሲሆን
እነዚህን ከዋክብትን እና መጪዎቹን ለማበርታት አብረውን ይጓዙ። እናመሰግናለን።
1000420583528 ሰይፉ ወርቁ
1000143312244 ጌታቸው ዓለሙ ደረሰኙን ይላኩልን። መጽሐፋን ባሉበት እንልካለን።
+251 924 913036
+251 911 125788