ፈጣን የሰደቃ ዕድል!
ኡሚ የየቲሞች የልማትና መረዳጃ ተቋም ፈንድ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። በመሆኑም ለአስቸኳይ እንደ ቤት ኪራይ ላሉ ወጪዎች የፉአድ ሙና ቻናል ቤተሰቦች ላይ ሀያ ሺህ ብር መድቧል።
በመሆኑም ምንም በውሀ ቁፋሮ ዘመቻ መሀል ብንሆንም እነርሱ በእኛ ላይ ያላቸውን መልካም ጥርጣሬ መመለስ አግባብ አይደለምና አንዴ ይኼን ሀያ ሺህ ብር ሰብስበን እንሰጣቸዋለን።
አካውንት @fuadmuna ላይ ጎራ እያላችሁ ውሰዱ!
ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu