የረመዳን እድል 1
«አሰላሙ አለይኩም ፉአድ እንዴት ነህ እንኳን ለረመዳን በሰላም አደረሰህ ብያለሁ
ሙስሊም እህትህ ከዚሁ ከአ.አ ነኝ የመጨረሻ አመት Medicine ተማሪ ነኝ
እና አንድ ነገር ላስቸግርህ ነበር እንዳልኩህ ተማሪ ነኝ ስራ የለኝም ቤተሰቤም ደካማ ናቸው እና ክላስ ደሞ Attachment ለመውጣት 1ሳምንት ቀርቶናል ። ከዛ በፊት ግን ክፍያና ውዝፍ ያለብን መጨረስ እንዳለብንና እሱን ሳንጨርስ መውጫ ፍቃድ እንደማይሰጡን ነገሩን በዛ ላይ ያለፈውን ወር ከፍዬ አልጨረስኩም አሁን ላይ ወላሂ ነው ምልህ ቤት ውስጥ በስንት አይነት ሀጃ ላይ እንዳለን ብነግርህ አታምነኝም ፆመን ምናፈጥረውም በአላህ ቁድራ ነው በዚ ሁኔታ ላይ ምን ብዬ እንደምጠይቃቸው ግራ ገባኝ እንደሌላቸው እያወኩ ምን ልበላቸው ወላሂ በጣጣጣምምም ጨንቆኛል ከፍቶኛል ትምርቴን ማቋረጥ አልፈልግም ቤተሰቤንም በዚ ጭንቅ የ1ሴሚስተር ማለትም የ4ወር 10ሺ ብር ውዝፍ እንዳለብኝ ነግሬ ማስደንገጥ አስፈርቶኛል እንደማይሰጡኝም አውቃለሁ የላቸውማ
ረመዳን ነው በአላህ ከቻልክ አግዘኝ ምታቀውም ሰው ካለ አታሳፍረኝ አይቤንም ሰትርልኝ ለምነግረው ሰው አጥቼ ነው ወላሂ አንድም የቅርብ ቤተሰብ ሚረዳልኝ የለም በዱአቹም አትርሱኝ በአላህ»
ልታግዟት የምትችሉ @fuadmuna ላይ አናግሩኝ።
.
@Fuadmu