ቄሱ🗣፡ እሺ ተማሪዎች መፅሀፍ ቅዱሳቹና ስልካቹ እኩል ቢወድቅ የቱን ታተርፋላቹ
ቢሊጮ🗣፡ ስልኬን ነው አባ
ቄሱ🗣፡ እንዴት እንዲ ትላለህ መፅሀፍ ቅዱስ እኮ የእ/ር ቃል ነው
ቢሊጮ🗣፡ እሱንኮነው ምሎት አባ የእግ/ር ቃል አይሰበርም
ስልኬ ግን😁😁😁
ቢሊጮ🗣፡ ስልኬን ነው አባ
ቄሱ🗣፡ እንዴት እንዲ ትላለህ መፅሀፍ ቅዱስ እኮ የእ/ር ቃል ነው
ቢሊጮ🗣፡ እሱንኮነው ምሎት አባ የእግ/ር ቃል አይሰበርም
ስልኬ ግን😁😁😁