Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🕹Hitman Sniper
👿እንደዚህ አይነት አደገኛ ጌም አይቼ አላውቅም።
ሀገሪቷ በወንጀለኞችና በገዳዮች ተሞልታለች።እነሱን ለማሸነፍ የግድ አንድ ደፋርና ሀገሩን የሚወድ ጀግና ሰው ያስፈልጋል።
"ይሄ ጀግና ልክ አንተ እንደሆነክ አስበው"
ከዛ እስናይፐርና ራስህን የምትከላከልበት መሳሪያ ይሰጥሃል።ነገር ግን አንድም ጥይት ማባከን የለብህም።እያንዳንዱ እንቅስቃሴክ ወይ ሀገርህን ነፃ ያወጣል ወይ ደግሞ ህዝብህን አሳልፈህ እንድትሰጥ ያስገድድሃል።
ወንድሜ ዝግጁ ነህ? ጌሙ አሁን ይለቀቃል.....ሞቅ ሞቅ አድርጉት ☺️