ሰላምታ ፩
አባ = ሰላም ለከ ወልድየ
ሰላም ላንተ ይሁን ልጄ ፤
ሰሎሞን = እግዚአብሔር ይሴባሕ፤ ወሰላም ለከ አቡየ= እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም ሰላም አባቴ፤
አባ = አብያፂከ፣ ሰብአ ቤትከ ዳኅና ውእቶሙ= ጓደኞችህ፣ ቤተሰቦችህ ደህና ናቸው?
ሰሎሞን =እወ አቡየ ሎቱ ስብሐት = አወ አባቴ ለእርሱ ምስጋና
አባ = ብከኑ መጽሐፈ ጸሎት = የጸሎት መጽሐፍ አለህ?
ሰሎሞን = እወ = አወ
አባ = ልሳነ ግእዝ እፎ ውእቱ፧ የግእዝ ቋንቋ እንዴት ነው?
ሰሎሞን = ቀሊል ውእቱ፡
=ቀላል ነው፤
አባ = ናሁ ትትናገር ጥቀ፧
አሁን በጣም ትናገራለህ?
ሰሎሞን = ንስቲት ንስቲት፤ ትንሽ፣ትንሽ፤
አባ = ባሕቱ ምንት ይገብር ለከ፧ ነገር ግን ምን ያደርግልሃል?
ዳዊት = ይትሔደስ መንፈስየ አመ ሰማእኩ በእዝንየ ልሳነ ግእዝ። ግእዝ ቋንቋ በሰማሁ ጊዜ መንፈሴ ይታደሳል።
አባ = እንከሰ ኩሉ ሰብእ እመይትናገር ሠናይ ውእቱ። እንግዲያስ ሁሉ ሰው ቢናገረው ጥሩ ነው።
ሰሎሞን = ተስፋየ ውእቱ፤
ተስፋየ ነው።
አባ = ናሁ እለመኑ ይትናገሩ ልሳነ ግእዝ። አሁን እነማን የግእዝ ቋንቋን ይናገራሉ?
ሰሎሞን = ብዙኀን ውእቶሙ አኮ አነ ባሕቲትየ። ብዙዎች ናቸው እኔ ብቻ አይደለሁም።
አባ = ምንት ትቤ አንተ እንዘ ይትናገሩ ልሳነ ግእዝ። ግእዝ ሲናገሩ አንተ ምን ትላለህ?
ሰሎሞን = ፍስሐ ፈድፈደ ሊተ። ደስታ በዛልኝ።
አባ = ማእዜ ውእቱ ዘወጠኑ ለምሂር፤ መቼ ነው ለመማር የጀመሩ?
ሰሎሞን = በዝንቱ ዓመት፤
በዚህ ዓመት፤
አባ = እግዚአብሔር ያርእየነ ለፍሬሁ። እግዚአብሔር ፍሬውን ያሳየን
ሰሎሞን = አሜን ለይኩን።
አሜን ይሁንልን።
https://t.me/geeztheancient