ዛሬ ቀና ብለን እንድንሔድ ሰማእት ለሆኑ ወገኖቻችን ግብር ይግባቸው ፤
የነጻነት በዐል ከማክበር የድል በዐል እንድናከብር ላደረጉን አርበኞች እና መኳንንት ።
ይችን ሀገር ከነ ታሪኳ ከነክብሯ ነጻነቷ ወግና ባህሏ ሳይጠፋ ሳይበረዝ ላቆዩን አባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል።
እንኳን ለታላቁ እና ለአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ፤ የአድዋ ድል በዐል በሰላም አደረሳችሁ !!!