የኔ አለም አዳምጪኝ 💋
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... 🔥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ❤️
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ❤️ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
@gellaposs
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... 🔥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ❤️
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ❤️ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
@gellaposs