አውቃለሁ በድዬሻለሁ 💔
አንቺም ተጎድተሻል እኔም ፀፅቶኛል🤦♂️
ለበደሌም ይቅርታ ብያለሁ 🙏
ተፋተናል ማለት ጠላት ነን ማለት አይደለም 😞
ቢገባሽ የህይወታችንን ትልቅ ትምህርት የተማርነው🤔 ከዚህ ስብራት በኃላ ነው መምህሬ ነሽ መምህርሽ ነኝ
ግድ የለም ይቅር ባትይኝም በኛ ሀገር መምህር አይከበርም 😏
.
.
.
@gellapo
አንቺም ተጎድተሻል እኔም ፀፅቶኛል🤦♂️
ለበደሌም ይቅርታ ብያለሁ 🙏
ተፋተናል ማለት ጠላት ነን ማለት አይደለም 😞
ቢገባሽ የህይወታችንን ትልቅ ትምህርት የተማርነው🤔 ከዚህ ስብራት በኃላ ነው መምህሬ ነሽ መምህርሽ ነኝ
ግድ የለም ይቅር ባትይኝም በኛ ሀገር መምህር አይከበርም 😏
.
.
.
@gellapo