ጉንፋን ያዘሽ ብዬ አፍንጫ ካጣው ሰው በላይ ያዘንኩልሽ🥺
ፍቅር ሚሉት ነገር ይዞኝ እንዳይመስልሽ😏
አሳዝነሽኝ ነው አሳዝነሽኝ ነው 🥺
እግር ካጣው በላይ ካልደገፍኩሽ ያልኩት ሲመታሽ እንቅፋት😚
ወድጄሽ አይደለም ማዘን ተፈጥሮዬ ሆኖብኝ ነው ጥፋት 🤗
እኔን እኔን ስልሽ በነጋ በጠባ እራሴ ወድቄ😯
የማረገው መስሎሽ ልብሽን ናፍቄ 😏
ሌላ እንዳታስቢ ግምትሽ በሙሉ ስተት እንደሆነ ታውቂያለሽ ብትቀርቢ😏
እንጂ መውደድ የሚሉት ስሜት ማይነካካኝ ቆፍጣና ነኝ እኮ😎
አሸንፎ ሊኖር ስሜት የማይለካኝ😏
ግን እንደነገርኩሽ ሀ ብሎ ሲፈጥረኝ ሰውነት የቸረኝ ጥሩ ሰው ነኝና🙄
ደግ ስለሆንኩኝ ነው ዞር ባልኩ ቁጥር እቀፋት እያለ የሚያንደረድረኝ🥰
አንዳንዴም አምሮብሽ ከፊቴ ስትቆሚ የሚያንቀለቅለኝ 🥰
በተገኘው መንገድ ሳመት ሳማት የሚለኝ ወድጄሽ አይደለም😏
በኑሮ በወሬ በሃሳብ መንችኮ ከንፈርሽ መድረቁ አሳስቦኝ ነው እኮ🥺
እንጂ መውደድ ሚሉት አንድም ስሜት የለኝ😏
የሆነው ሆነና ብቻን መተኛትን ትፈሪያለሽ አደል🤔
እንተኛ መሰለኝ ብዬ ያልኩሽ እራሱ አሳዝነሽኝ ነው😏
እንጂ ከአንቺ ጋራ ሚያስተኛ ምን ምክንያት አለ
አሳዝነሽኝ ነው😏
.
.
.
@gellaposs
ፍቅር ሚሉት ነገር ይዞኝ እንዳይመስልሽ😏
አሳዝነሽኝ ነው አሳዝነሽኝ ነው 🥺
እግር ካጣው በላይ ካልደገፍኩሽ ያልኩት ሲመታሽ እንቅፋት😚
ወድጄሽ አይደለም ማዘን ተፈጥሮዬ ሆኖብኝ ነው ጥፋት 🤗
እኔን እኔን ስልሽ በነጋ በጠባ እራሴ ወድቄ😯
የማረገው መስሎሽ ልብሽን ናፍቄ 😏
ሌላ እንዳታስቢ ግምትሽ በሙሉ ስተት እንደሆነ ታውቂያለሽ ብትቀርቢ😏
እንጂ መውደድ የሚሉት ስሜት ማይነካካኝ ቆፍጣና ነኝ እኮ😎
አሸንፎ ሊኖር ስሜት የማይለካኝ😏
ግን እንደነገርኩሽ ሀ ብሎ ሲፈጥረኝ ሰውነት የቸረኝ ጥሩ ሰው ነኝና🙄
ደግ ስለሆንኩኝ ነው ዞር ባልኩ ቁጥር እቀፋት እያለ የሚያንደረድረኝ🥰
አንዳንዴም አምሮብሽ ከፊቴ ስትቆሚ የሚያንቀለቅለኝ 🥰
በተገኘው መንገድ ሳመት ሳማት የሚለኝ ወድጄሽ አይደለም😏
በኑሮ በወሬ በሃሳብ መንችኮ ከንፈርሽ መድረቁ አሳስቦኝ ነው እኮ🥺
እንጂ መውደድ ሚሉት አንድም ስሜት የለኝ😏
የሆነው ሆነና ብቻን መተኛትን ትፈሪያለሽ አደል🤔
እንተኛ መሰለኝ ብዬ ያልኩሽ እራሱ አሳዝነሽኝ ነው😏
እንጂ ከአንቺ ጋራ ሚያስተኛ ምን ምክንያት አለ
አሳዝነሽኝ ነው😏
.
.
.
@gellaposs