ውድ የጀነራል ነባርና አዲስ የተመደባችሁ አስጠኝዎች:
ስናስጠና ትኩረት ማድረግ የሚያስፈልጉ ነገሮች
1. ቀንና ሰዓትን ማክበር
2. ልጆችን ከልባችን እንደ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን በማሰብ ማስጠናት
3. ልጆች መማሪያ መጽሐፍ ከሌላቸው ወላጆች እንዲገዙላቸው ማድረግና የጥናት ደብተር ማስገዛት
4. በደንብ እያስጠናን መረዳታቼውን ጥያቄዎችን እየጠየቅን /የክፍል ሥራ ፡ የቤት ሥራ ሌላም/ በደንብ መገምገምና ማለማመድ ይጠበቅብናል።
5. 6,8 እና 12 የምታስጠኑ አስጠኝዎች በተለየ ትኩረት ጥያቄዎችን ማሰራት ማለማመድ ይጠበቅባችኋል።
6. በደንብ መዘጋጀት : ከልምድም እንዴት መጽሐፍ ማንበብ እንዳለባቸው ልምድን ማጋራት : መምከር ይጠበቅባችኋል።
7. ት/ቤት ሲማሩ በደንብ እንዲያዳምጡ/እንዲከታተሉ : እንዲጠይቁ መምከር።
ጀኔራል ቤት ለቤት አስጠኝ ድርጅት